በ Radio D ዝግጅት ክፍል ያለው አስቀያሚ ያየር ጠባይ ነው። ወደ ባህር አካባቢ የሚያስልክ የምርምር ትዕዛዝ በአሁን ሰዐት አስደሳች ነው። ፊሊፕና ፓውላ ወደ ሀንቡርግ ለዚሁ ጉዳይ ይሰደዳሉ። እዛም አንድ አሳ ነባሪ የወደቡ አፋፍ ላይ ሳይንጎራደድ አይቀርም።
ፓውላ ፣ ፊሊፕና አይሀን ቀላል ጊዜ አይደለም የሚጠብቃቸው። በቢሮ ውስጥ ያለው ሙቀት የሚቻል አይደለም። ክፍሉ ደግሞ ማቀዝቀዛ እንኳን የለም። የፓውላ ወደ ባህር ወይም ውቅያኖስ ለመሄድ መመኘት ኮምፑን በትንሹም ቢሆን ያረካል። ጋዜጠኞቹ አሳ ነባሪ ወደታየበት የሀንቡርግ ወደብ መጓዝ አለባቸው። አሳ ነባሪ የተ ... Show More