ፊሊፕና ፓውላ አድማጮቹ ያላቸውን አስተያየት ይጠይቃሉ። የ መርሀ ግብሩ ጭብጥ ውሸት ሀጢያት ሊሆን ይችላልን? "Kann denn Lüge Sünde sein?" ይሰኛል። እዚህ ጋር አድማጮች ስለ ውሸተኞቹ ክብ የበቆሎ ቆረኖች የሚያስቡትን መናገርና በተጨማሪም የገበሬዋቹን እርምጃ መገመት ይችላሉ።
ውሸት ሀጢያት ሊሆን ይችላልን? "Kann denn Lüge Sünde sein?" ፊሊፕና ፓውላ ዛሬ አድማጮችን የሚጠይቁት ጥያቄ ነው። መነሻው ሁለቱ ጋዜጠኞች የዘገቡባቸው ክብ የበቆሎ ቆረኖች ናቸው። ይህ የገበሬዎቹ ማታለል ፤ ጎጂ አልያስ የገራገር ጎብኝዎቹ የግል ጥፋት ነው? ግን ... Show More