logo
episode-header-image
Sep 2009
14m 58s

ክፍል 18 - ሌሊቱን መመልከት

DW.COM | Deutsche Welle
About this episode
ፓውላና ፊሊፕ የክቡን ሚስጥር ለማግኘት በሙከራ ላይ ናቸው። እርሻውንም ይመለከታሉ። ግን በምድር ላይ የማይኖሩ ፍጥረታት ይህንን እንደሰሩ የሚያሳይ ምንም ነገር አያገኙም። የእርሻው ባሌቤት ቀን ቀን ጎብኝዎች ፎቶ ለሚያነሱበት አምስት ዮሮ ሲቀበል ፓውላና ፊሊፕ ሌሊት ሜዳ ላይ ተደብቀው ተኝተዋል። ኡፎዎችን እየጠበቁ ነው። በነሱ ፋንታ ሁለት መሳሪያ የያዙ ወንዶች ይመጣሉ። እነሱ ናቸው ሜዳው ላይ ጎብኝዎችን ለመሳብ ክቦቹን የሳሉት? በመጨረሻም አንድ ኡፎ ብቅ ብሎ ግርግር የፈጠረ ይመስላል። የበቆሎ ሜዳ ላይ ከተከሰተው የማይተናነስ "machen", ወይም ማድረግ ... Show More
Up next
Sep 2009
ክፍል 26 - የአይሀን ስንብት
የሚያሳዝን ዜና ፦ ባልደረባ አይሀን ወደ ቱርክ ስለሚሄድ ይሰናበታል። ምንም እንኳን የተቀሩት ባልደረቦች ለስንብቱ ስጦታ ቢያዘጋጁም ተደስተው ማክበር ግን አልቻሉም። ፓውላ ጠዋት ወደ ቢሮ እንደመጣች ወዲያው ፓርቲ ማዘጋጀት አለባት። የፓርቲው ምክንያት ግን አላስደሰታትም። አይሀን የ Radio D ዝግጅት ክፍልን ለቆ ወደ ቱርክ አባቱን ለመርዳት ይሄዳል። በስንብቱ ላይም አጭር ንግግርና ጓደኛውን ኡላሊያ የሚያስታውስበት ስጦታ ለአይሀን ይሰጡታል። ... Show More
14m 39s
Sep 2009
ክፍል 25 - የመርከቦች ሰላምታ
ጋዜጠኞቹ "getürkt" የሚለውን ቃል ትርጉም እያፈላለጉ ነው። በተጨማሪም አስገራሚ የሆነ ወደብ ይጎበኛሉ። እዛም እያንዳንዱ መርከብ በተለየ ሁኔታ ሰላምታ ይሰጠዋል።ቪልኮም ሆፍት በተባለው ወደብ እያንዳንዱ መርከብ በክፍለ ሀገሩ ብሔራዊ መዝሙር ሰላምታ ይሰጠዋል። የክፍለ ሀገራቸውን ባንዲራ እያውለበለቡ ይሄዳሉ። በአንድ የማድመጥ ትምህርት ላይ ፊሊፕና ፓውላ የዚህን የስራ ዘርፍ በትክክል ይመለከታሉ። "getürkt" የሚለው ቃል ትርጉምም ከዚ ... Show More
14m 58s
Sep 2009
ክፍል 24 - የ ሀንቡርግ ጋዜጣ
ጉጉት ኡላሊያ ጋዜጠኞቹን ወደ ትክክለኛው መስመር ትመራቸዋለች። እነሱም የሀንቡርግ ጋዜጣ አዘጋጆች እጅ ሳይኖርበት እንደማይቀር ይደርሱበታል። ፊሊፕ የሚያደርገውም አስተያየት ፓውላ ትደነግጣለች። የሀንቡርግ ጋዜጣ አዘጋጆች አውቀው ባህር ዳር ታየ የተባለውን የአሳ ነባሪ ታሪክ ፈጥረው እንደፃፉ ፓውላ ፣ ፊሊፕና ኡላሊያ ይደርሱበታል። ይህንንም ያደረጉት የአንባቢያቸውን ቁጥር ለመጨመር ሲሉ ነው። በኋላም ፊሊፕና ፓውላ በሆነ በአንድ ቃል አጠቃቀም ... Show More
15 m
Recommended Episodes
Mar 2009
Somo 26 – Ninakualika
Herr Thürmann ana kazi ya kumpatia Andreas – mjini Berlin... Muhtasari wa sarufi: Vitendo vinavyotenganishwa 
14m 57s
Apr 2024
Misadventures of Ana & Piki: A City Square Tale
Fluent Fiction - Slovenian: Misadventures of Ana & Piki: A City Square Tale Find the full episode transcript, vocabulary words, and more: fluentfiction.org/misadventures-of-ana-piki-a-city-square-tale Story Transcript: Sl: Nekega sončnega popoldneva se je Ana odpravila na sprehod ... Show More
12m 57s
Dec 2024
RUHSAL YARALARIMIZI NASIL SARABİLİRİZ?
Geçmişte yaşadığımız travmaların etkilerini, duygusal yaraların hayatımızı nasıl şekillendirdiğini ve bu yaraları iyileştirmenin yollarını konuşacağız. Kendimizi nasıl daha güçlü hissedebiliriz, duygusal iyileşme sürecinde hangi adımları atmalıyız? Sorularınıza yanıt bulabileceği ... Show More
47m 55s
Feb 2010
Mission Berlin 24 – ሰዐቱ ይሮጣል
አና በ 1961 ዓ ም የደበቀችውን የብረት ሳጥን መልሳ ታገኘዋለች። ስለዛገ ግን መክፈት ያቅታታል። ሲሳካላት ደግሞ ያረጀ ቁልፍ ታገኛለች። የሚስጥር ቁልፍ ይሆን? ሰዐቱ ይሮጣል። አና የብረት ሳጥኑን መክፈት አለባት። ተጫዋቹ ግን ሌላ ሰው ባለበት ማህሌቱን እንዳትከፍት ያስጠነቅቃታል። ሳጥኑ ውስጥ አሮጌና የዛገ ቁልፍ ታገኛለች። ቀይ ለባሿን ሴት ለማሸነፍ አሁን ቶሎ ብላ ወደ 2006 ዓ ም መመለስ አለባት። ለዚህ ግን በቂ ጊዜ ይቀራት ይሆን? 
5 m
Mar 2023
A2-B1 Hörtraining Deutsch - A chapter of my own book (2/2) #022
Herzlich willkommen zu einer neuen Podcastfolge von GermanStudios und deinem Host, Timo. Diese Folge ist eine ganz besondere Episode. Warum? Ich schreibe gerade an einem Buch für alle Leute, die Deutsch lernen wollen und sich ein bisschen Lesetraining wünschen. Wie im Podcast ges ... Show More
5m 19s
Apr 2025
Einbürgerung - Wer darf deutsch werden?
Ein Vortrag des Juristen Tarik Tabbara Moderation: Nina Bust-Bartels ********** Das Staatsangehörigkeitsrecht regelt, wer einen deutschen Pass bekommt. Wie sich die Voraussetzungen für eine Einbürgerung in Deutschland verändert haben, erklärt der Jurist Tarik Tabbara in seinem Vo ... Show More
38m 25s
Apr 2025
Folge 215 - Besser Deutsch sprechen
Möchtet ihr besser und flüssiger Deutsch sprechen? In dieser Folge präsentiert Patrick euch einige Wege, um euer mündliches Deutsch zu verbessern.Das Transkript dieser Folge findest du auf https://⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠www.14minuten.de ⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠---Kaufe unser Buch "Tomo feiert in Deutschl ... Show More
14m 55s
Mar 2025
أحاديث رمضان 1446هـ - الأسماء الحسنى : 13 - القوي
هل تخشى أحداً ؟ هل ترتعد فرائصك ؟ إذا كنت مع "القوي" فأنت "القوي" 
2m 1s
Jun 2024
Grammatik: Dass-Sätze | Deutsch Audio #48
Auf deutschaudio.com findest du zu jeder  Folge Materialien zum Deutsch lernen: Ein Transkript, eine Vokabel-Liste, ein Arbeitsbuch mit Übungen und natürlich auch  Bonusmaterial. Dafür musst du Mitglied sein. Schau dir die verschiedenen Möglichkeiten an. Es ist sicher etwas für d ... Show More
11m 45s