ግልፅ ያልሆነ ነገር ካለ መጠየቅ ጥሩ ነው። አንድ ፕሮፌሰር ከዚህ በፊት በነበሩት ምዕራፎች ላይ ጥያቄ ካለ መልስ ይሰጣሉ። ይኼ የነበሩትን ፍሬ ነገሮችን ለመከለስ ጥሩ አጋጣሚ ነው።
አድማጮች ይጠይቃሉ፤ ፕሮፌሰሩ ይመልሳሉ። እሳቸውም ለሁሉም ጥያቄዎች በዝርዝር ይመልሳሉ። ይኼ ለአድማጮች ፍሬ ነገሮችን ለመከለስና የቋንቋ ችሎታቸውን የበለጠ ለማዳበር ጥሩ አጋጣሚ ነው። ሁሌ ለመጠየቅ ይፈልጉ የነበሩ ጥያቄዎች ካሉ መልስ ያገኛሉ።
የአድማጮች ጥያቄዎች፦ በየትኛው አጋጣሚ የትኛውን አጠራር መጠቀም ይቻላል? ማንን "du" አንተ/ቺ ወይም "Sie" እርስዖ ማለት እችላለ ... Show More