ፊሊፕ የሙዚቃ አተራረክ ላይ ንጉስ ሉድቪግን ሆኖ የሚጫወተውን ሰው ያገኝና ቃለመጠይቅ እንዲሰጠው ይለምነዋል። ወዲያው ድምፁን የሚያውቀው ይመስለዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ዝግጅት ክፍል ያልተጠበቀ እንግዳ ይመጣል።
ፊሊፕ ያለ ፓውላ እርዳታ በኖይሽቫንእሽታይን ቤተ መንግስት እያለ የሞተው ንጉስ ሉድቪግ ነኝ ያለው ማን ሊሆን እንደሚችል መልስ ያገኛል።
እሱም የንጉስ ሉድቪግ ሙዚቃዊ አተራረክ ተዋንያን ነው። ፊሊፕ ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም ተዋንያኑን ለቃለ መጠይቅ ፍቃደኛ መሆኑን ይጠይቀዋል። ፊሊፕ ወደ Radio D ሲመለስ አንድ የምትናገር ጉጉት በዝግጅቱ ክፍል ያ ... Show More