ፓውላና አይሀን አዲሱን የስራ ባልደረባ Radio D ውስጥ ይቀበሉታል። ወዲያው ለጋዜጠኞች ስራ ይገኛል። የሞተው የባየር ንጉስ ሉድቪግ በህይወት አለ ይባላል። በቦታው የሚደረገው ምርመር ነገሮችን ግልፅ ማድረግ አለበት።
ፊሊፕ የስራ ባልደረባዎቹን ፓውላ፤ አይሀንና የምትገርመዋን ዮሰፊን ( ቢሮ ውስጥ ሁሉም ነገር መልክ እንዲይዝ የምታደርገውን )ይተዋወቃል። የ Radio D ዝግጅት ክፍል እንደተደረሰ ማረፊያ ጊዜ ምንም የለም። የፊሊፕና ፓውላ የመጀመሪያ ትዕዛዝ እየጠበቀ ነው ፦ ገናና የሆነው የባየርኑ ንጉስ ሉድቪግ II በህይወት እንዳለ ወሬ ይሰማል። በ 1986 ዓ ም ... Show More