ወጣት ፊሊፕ በመኪና ወደ ክፍለ ሀገር ይጓዛል። እናቱን ሀነ ለመጠየቅ በመሄዱ ለመዝናናት ችሏል። ግን ወዲያው ፊሊፕ የክፍለ ሀገር አስቀያሚ ጎኖችን ያያል።
ፊሊፕ እናቱን ለመጠየቅ ወደ ክፍለ ሀገር ሄዶ እየተዝናና ሳለ ተፈጥሮ እንዴት ያምራል "Natur pur, wie schön", ይላል።
ግን ከከብቶችና ለድመቶች ሌላ እንስሳዎችም ገጠር ውስጥ ይኖራሉ። ግቢ ተቀምጦ ቡና መጠጣት አልቻለም። የሚናከሱ ነፍሳቶች ፊሊፕን ሰላም አልሰጥ ብለውታል። በዛ ላይ ደግሞ አንድ ከባድ የሆነ ችግር ያጋጥመዋል።
በጣም ትንሽ ቃላቶች የሚገባው ሁሉ ድርጊቶቹ ሊገባው ይችላል። ... Show More