Get the app
Help
Download the app
Anghami Plus
Browse content
Moods and genres
Podcasts
OSN Plus
Today
12m 23s
የኢትዮጵያ የቡና ንግድ 878 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማስገ...
SBS Audio
Play for free
About this episode
ኢትዮ - ቴሌኮም የመጀመሪያውን በሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) የሚታገዝ የሞባይል ኔትዎርክ ቴክኖሎጂ ሙከራ ጀመረ
#sbsaudiopodcast
Up next
Nov 6
"ኬር ይሁን! የዘመናት ችግሮቻችንን ነው የፈታችሁልን" የሶስት አምባ ነዋሪዎች
አቶ ዳንኤል አለማር - የጎጆ ካፌና ሬስቶራንት ባለቤት፤ ሰሞኑን በቡታጅራ (ምሥራቅ ጉራጌ) ዞን፣ ልዩ ስሙ ሶስት አምባ በየራ አካባቢ የጥርጊያ መንገድና የንፁህ ውኃ ቦኖዎች እንደምን በበጎ አድራጊ እናታቸው ወ/ሮ ዓመተማርያም አጃቦ ዳኜ አሠሪነት ተጠናቅቀው ለምረቃና ማኅበረሰባዊ አገልግሎት እንደበቁና የ312 ዓመታት ባለዕድሜ የቡየማ አንገዶ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ዕደሳ ውጥንና አዲስ የግንባታ መሠረተ ደንጊያ እንዳስጣሉ ይናገራሉ።#s ...
Show More
26m 51s
Nov 4
የትግራይ ክልል ባለ አደራ አስተዳደር በጦርነት የተሳተፉ ግለሰቦችን ከምርጫ የሚያግድ ደንብ አወጣ
ኢትዮጵያ በዓለም ባንክ የሎጄስቲክስ አፈፃፀም መለከያ የተሰጣት ደረጃ እንደገና እንዲታይና እንዲሻሻል ጥያቄ አቀረበች#sbsaudiopodcast
9m 6s
Nov 3
"አባቴ በእዚህች ዓለም ያለችን ጊዜ ውስን ናት፤ ፍሬያማ ነገር ሠርተን እንለፍ፤ በማስተዋል እንኑር ይል ነበር" ወ/ሮ ሊዲያ ስጦታው
ወ/ሮ ሊዲያ ስጦታውና አቶ ዳንኤል ጎበና፤ በቅርቡ ከእዚህ ዓለም በዘለዓለማዊ ዕረፍት የተለዩትን ደራሲ፣ የመንፈሳዊና በጎ አድራጎት አገልጋይ አቶ ስጦታው በፍቃዱን የሕይወት ዘመን ማንነትና አንኳር አስተዋፅዖዎች አንስተው ይዘከራሉ።#sbsaudiopodcast
16m 29s
Recommended Episodes
Jul 2024
በዓል መዚ ሲቪል ኣቭየሽን ኤርትራ ንመንገዲ ኣየር ኢትዮጵያ ዘቕረቦ ክሲ ‘ጸለመ'ዩ’ ዝብል ምላሽ ተዋሂቡሉ።
ግዝያዊ ምምሕዳር ትግራይ፡ኣብ ኲናት ዝተዋግኡን ዝተሰውኡን ተዋጋእቲ ብናጻ መንበሪ ገዛን ናይ ስራሕ ቦታን ዘወንን ሕጊ ኣጽዲቑ ሸርፊ ወጻኢ ብዕዳጋ ክውሰን ንዝኣወጀት ኢትዮጵያ ንኣርባዕተ ዓመታት 3.4 ቢልዮን ዶላር ልቃሕ ክትረክብ ተመዲቡ። ማዕረ ውክልና ኩሎም ኣተሓሳስባታት ዘካተተ ሓበራዊ ቤት ምኽሪ ክጣየሽ ሰለስተ ብሄራውያን ውድባት ትግራይ ፀዊዐን። እዚ ጻውዒት፡ ህወሓት ኣብ ሓያል ምክፍፋልን ምጥቕቓዕን ላዕለዎት መሪሕነት ከም ዘሎ ኣብ ...
Show More
7m 37s