Learn English useful for picking up prescription medicine. Practise phrases for filling a prescription, asking how to take medicine, understanding the instructions on a medicine label, and checking possible side effects and interactions with other medicines. - የሐኪም መድኃኒት ማዘዣ ለመውሰድ የሚረዱ የእንግሊዝኛ አገላለፆችን ይማሩ። የመድኃኒት ማዘዣ ለማሳከል፣ መድኃኒቱን እንዴት እንደሚወስዱ ለመጠየቅ፣ በመድኃኒት መለያ ላይ ያሉ መመሪያዎችን ለመረዳት፣ እንዲሁም ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጎንዮሽ ጉዳቶችና ከሌሎች መድኃኒቶች ጋር ስለሚኖሩ መስተጋብሮች ለመጠየቅ የሚጠቅሙ ቃለ ሐረጎችን ይለማመዱ።
Keep practising the phrases from this episode and test what you’ve learned with our quiz here.
- ከክፍለ ዝግጅቱ የተማሯቸውን ቃለ ሐረጎች ይለማመዱ። የቀሰሙትንም እዚህ በዕንቆቅልሻችን ይፈትኑ።