Get the app
Help
Download the app
Anghami Plus
Browse content
Moods and genres
Podcasts
OSN Plus
Yesterday
3m 44s
የሕዝብ ቆጠራ 2026፤ ዕለተ ቀኑ መቼ ነው? ተቆጣሪዎች እነማን...
SBS Audio
Play for free
About this episode
የአውስትራሊያ ሕዝብ ቆጠራ 2026 ማክሰኞ ኦገስት 11 ምሽት ይካሔዳል። ቆጠራው አውስትራሊያውያንን ብቻ ለይቶ የሚቆጥር ሳይሆን፤ ለጉብኝት አውስትራሊያ ውስጥ የሚገኙትን፣ ዓለም አቀፍ ተማሪዎችንና በጊዜያዊ ቪዛ ያሉትን ሁሉ አካታች ነው።
Up next
Today
ጋዛ ውስጥ በእሥራኤል ጥቃት ለተገደሉ ከመቶ በላይ ፍልስጥኤማውያን የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈፀመ
ጄት ስታር ለሀገር ውስጥና ለዓለም አቀፍ በረራ በእጅ ተያዥ የመንገደኞች ቀላል ሻንጣዎች ላይ የ25 ዶላር ክፍያ ሊጥል ነው
7m 17s
Today
ከኢትዮጵያ ፈጣን የሕዝብ ቁጥር ዕድገት ጋር ተመጣጣኝ አዲስ የሥራ ዕድል በበቂ ሁኔታ አለመፈጠሩ ለወጣቶች ከፍተኛ የሥራ አጥነት ጫና እየፈጠረ መሆኑ ተመለከተ
የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም "ፋይዳ" ወደ መንግሥት ልማት ድርጅትነት መሸጋገሩን ይፋ አደረገ
7m 54s
Yesterday
ድምፃዊና መሰንቆኛ ደርብ ዘነበ ደሳለኝ፤ ከጎንደር እስከ አውስትራሊያ
ድምፃዊና መሰንቆ ተጫዋች ደርብ ዘነበ ደሳለኝ፤ ድምፃዊት እናቱና አኮርዲዮን ተጫዋች አባቱ እንደምን የሙዚቃ ፍቅር አሳድረውበት በአምስት ዓመቱ ማንጎራጎር እንደጀመረ ያወጋል። በሀገረ አውስትራሊያ የሙዚቃ ሕይወቱ ስለ ገጠሙት ተግዳሮቶችና መልካም ዕድሎችም ይናገራል።
12m 9s
Recommended Episodes
Jul 2024
በዓል መዚ ሲቪል ኣቭየሽን ኤርትራ ንመንገዲ ኣየር ኢትዮጵያ ዘቕረቦ ክሲ ‘ጸለመ'ዩ’ ዝብል ምላሽ ተዋሂቡሉ።
ግዝያዊ ምምሕዳር ትግራይ፡ኣብ ኲናት ዝተዋግኡን ዝተሰውኡን ተዋጋእቲ ብናጻ መንበሪ ገዛን ናይ ስራሕ ቦታን ዘወንን ሕጊ ኣጽዲቑ ሸርፊ ወጻኢ ብዕዳጋ ክውሰን ንዝኣወጀት ኢትዮጵያ ንኣርባዕተ ዓመታት 3.4 ቢልዮን ዶላር ልቃሕ ክትረክብ ተመዲቡ። ማዕረ ውክልና ኩሎም ኣተሓሳስባታት ዘካተተ ሓበራዊ ቤት ምኽሪ ክጣየሽ ሰለስተ ብሄራውያን ውድባት ትግራይ ፀዊዐን። እዚ ጻውዒት፡ ህወሓት ኣብ ሓያል ምክፍፋልን ምጥቕቓዕን ላዕለዎት መሪሕነት ከም ዘሎ ኣብ ...
Show More
7m 37s