Get the app
Help
Download the app
Anghami Plus
Browse content
Moods and genres
Podcasts
OSN Plus
Apr 2024
11m 27s
"ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ...
SBS Audio
Play for free
About this episode
በአገረ አውስትራሊያ-ሜልበርን ከተማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤልና የመካነ ሰላም ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤት መዘመራን፤ ቤተልሔም ትዕግስቱ፣ ፅዮን ብሩክ፣ ኤማንዳ ወንድወሰንና ኤፍራታ ሚሊዮን ሰሙነ ሕማማትን ምክን ያት በማድረግ "በጌቴ ሰማኔ" መንፋሳዊ መዝሙርን ያሰማሉ።
Up next
Today
የአውስትራሊያ ተቀዳሚ ሙፍቲ የኒው ሳውዝ ዌይልስ ፖሊስ በእሥራኤል ፕሬዚደንት የአውስትራሊያ ጉብኝት የተቃውሞ ሠልፈኞች ላይ የወሰዳቸው እርምጃዎች እንዲመረመር ጥሪ አቀረቡ
አንገስ ቴይለር የተቃዋሚ ቡድ መሪ ሱዛን ሊን መተካት ካሹ ከኃላፊነታቸው እንዲለቅቁና ተቀናቃኝነታቸውን ይፋ እንዲያደርጉ ግፊት እየተደረገባቸው ነው
8m 5s
Today
የነገሌ፣ የጎሬመቱ እና የደብረ ማርቆስ አውሮፕላን ማረፊያዎች ግንባታ በተያዘው በጀት ዓመት ተጠናቅቀው ሚያዝያ ወር ላይ እንደሚመረቁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋ አደረገ
የትምህርት ሚኒስቴር የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ሙሉ በሙሉ በብይነ መረብ እንደሚሰጥ አስታወቀ
8m 17s
Yesterday
በትረ ትጉኅን ኃይለልዑል ገብረሥላሴ፤ ከነገሌ ቦረና እስከ አውስትራሊያ
በትረ ትጉኅን ኃይለልዑል ገብረሥላሴ፤ ከውልደት ቀዬአቸው ነገሌ ቦረና እስከ ሁለተኛ ሀገራቸው አውስትራሊያ የተጓዙበትን የመንፈሳዊና ዓለማዊ ግለ ሕይወት ታሪካቸውን ያጋራሉ።
20m 39s
Recommended Episodes
Jan 2021
ስንክሳር ዘወርሃ ጥር ስድስት (፮)
††† እንኳን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ግዝረት: ለታላቁ ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሣርያ: ለታላቁ ነቢይ ቅዱስ ኤልያስ እና ለጻድቁ ቅዱስ ኖኅ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †††
33m 9s
Jan 2021
ስንክሳር ዘወርሃ ጥር ሰባት (፯)
††† እንኳን ለአጋእዝተ ዓለም "ሥላሴ" እና "ቅዱስ ሶል ዼጥሮስ" ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †††
5m 20s