ፓስተር አገኘሁ ይደግ ከ30 ዓመት በላይ በኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ያገለገለ እንዲሁም ከአገልግሎቱ እኩልና በላይ በትህትናው ይታወቃል፡፡ June 09 ከTalking Mezmur ጋር ያደረገውን ውይይት እነሆ፡፡